Image

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

Benishangul Gumuz Regional State Health Bureau

የኤሌክትሮኒክስ የጤና መረጃ ስርዓት ( e- CHIS ) ማስጀመር

የቤ/ጉ/ክ/ ጤና ጥበቃ ቢሮ ከJIS ፕሮጅክት ጋር በመተባበር የኤሌክትሮኒክስ የጤና መረጃ ስርዓት ( e- CHIS ) ማስጀመር ዙሪያ ፕሮግራሙን በጤና ኬላዎ ለማሰጀመር የትውውቅ መድረክ በባምባሲ ከተማ ተደርጎዋል፡፡ በአሶሳ ዞን ሥር በሚገኙ የHMIS፣ የIT፤ የጤና ኤ/ሽን ሱፐርቫይዘሮች፤ የቢሮ ሀላፊዎች፤ የባምባሲ ወረዳ ጤና ጽ/ ቤት ሀላፊዎች የጤና ኤ/ሽን ባለሙያዎች እንዲሁም ባለድረሻ አካላት ባሉበት ጊዜ ፕሮግራሙ አዲስ ከመሆኑ አንጻር የጤና ኤ/ሽን ባለሙያዎች በኤሌክትሮኒክስ ታብሌት ማኑዋል አጠቃቀም ስልጠና በመስጠት የኤሌክትሮኒክስ የጤና መረጃ ስርዓት ( e-CHIS) በባምባሲ ወረዳ ዳቡሰ ቀበሌ ጤና ኬላ ላይ በመገኙት ፕሮግራሙን በይፋ እንዲጀምር ተደርጎዋል፡፡