Image

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

Benishangul Gumuz Regional State Health Bureau

አቶ ታከለ ንጉሰ ከአከባቢ ጥሬ ዕቃ ሠርቶ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ አመስገነ

የአሶሳ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ታከለ ንጉሰ ከአከባቢ ጥሬ ዕቃ ሠርቶ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ ላበረከቱት ከንከክ ነፃ የሆነ የእጅ መታጠቢያ ቢሮዉ ከልብ የመነጨ ምስጋና እያቀረብ ሌሎችም የበኩላችሁን ድርሻ እንድትወጡ ጥሪ እናቀርባለን ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ