Image

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ

Benishangul Gumuz Regional State Health Bureau

Fekadu Regassa

( Benishangul Gumuz Health Bureau )

የቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ በክልሉ ጠንካራ፣ጤናማና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በባለፉት 3 አስርት አመታት ፣የእናቶችና የህጻናት ሞት በመቀነስ ፣በህገ ወጥ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ፣ በፌዉስ ህክምናና ተሀድሶ አገልግሎት፣የመሠረታዊ የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራሞችን በማስፋፋት፣ የጤና ተቋማትን በሰዉ ሀይልና በግብዓትነት በየማሟላት ተግባራት ተከናዉኗል። እነዚህ ተግባራት በመከናወናቸዉ የህብረተሰቡ የጤና ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ ከመሻሻሉም በተጨማሪ የህብረተሰቡ በጤና ተቋማት የመገልገል ባህልም እየዳበረ ይገኛል። ህብረተሰቡ የራሱን ጤና በራሱ እንዲያመርት ፣በመከላከል ላይ የተመሠረተዉን የጤና ፖሊስ እንድተገብር ወቅታዊ የጤና መረጃዎችን ከዘመኑ ጋር በዘመኑ የመረጃ ማስተላለፊያ ዜዴዎች በመጠቀም ለተጠቃሚዎች ለማድረስ ይህ ድህረ ገፅ የተከፈተ ስለሆነ የድህረ ገፃችን ተከታይ እንዲሆኑ እየገለፅኩ ለምትሰጡን ገምቢ አሰተያየት በቅድሚያ እናመሰግናለን ።

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ

ኢሜል fregassa6@gmail.com